የሰርከስ ባለሞያዎችን ፍልሰት ለመቀነስ ያለመው ቅኔ ሰርከስ

Your browser doesn’t support HTML5

ቅኔ ሰርከስ ከተመሰረተ ሁለት አመታትን ያስቆጠረ ቡድን ነው፡፡ ቡድኑ በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገነው በዞማ ሙዚየም ወጣት ውስጥ ታዳጊዎችን በአካል ብቃት፣ በሰርከስ እና በተለያዩ ኪነጥበባዊ እውቀቶች እያሰለጠነ ይገኛል፡፡ ከቡድኑ መስራቾች መሃከል አንደኛው እና የቡድኑ ስራአስኪያጅ እዮብ ተሾመ ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርጎ ነበር፡፡