'ፍሪላንስ ስራ' የትርፍ ጊዜ ስራ ለሚፈልጉ የተዘጋጀው ድረገጽ
Your browser doesn’t support HTML5
ቤዛዊት አድማሱ ለረዥም ጊዜ መንግስታዊ ባለሆኑ ድርጅቶች ውስጥ የሰራች ወጣት ስትሆን በሰራችባቸው ተቋማት ውስጥ ለአጫጭር ጊዜዎች የትርጉም፣ የተለያዩ መረጃ ስብሰባዎች፣ ጥናት እና ትንታኔ የሚሰሩ ብቁ ሰዎች የማግኘት ችግርን በማስተዋሏ፤ 'ፍሪላንስ ስራ' ስትል የተለያዩ ብቃት ያላቸው ሰዎች የአጭር ጊዜ ፕሮጀክቶችን እየወሰዱ እንዲሰሩ አመቻችታለች፡፡ ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡