ባለፈው ሳምንት ሰኞ የተከበረው የአሜሪካ የነፃነት ቀን በየዓመቱ እኤአ ሃምሌ 4 ቀን አሜሪካ ከብሪታንያ ቅኝ ግዛትነት ነጻነቷዋን ያወጀችበት መታሰቢያ በዓል በወታደራዊ ባንዶች እና በርችት ተኩስ ያከበራል።
ዋሽንግተን —
ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው ኒውዚየም ቤተ መዘክር ደግሞ ይህን የነፃነት ቀን ከዚህ ለየት ባለ መንገድ አክብሯል።
ኒውዚየም በአስራ ስምንተኛው ክፍለ ዘመን የፕሬሱ ሃይል በአሜሪካ ምን ያህል እንደነበር የሚመረምር ኤግዚቢሽን ከፍቱዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የነጻ ፕሬስ ሚና በአሜሪካ ነጻነት