የማሊው ስደተኛ በፓሪስ
Your browser doesn’t support HTML5
የማሊው ስደተኛ ማማዱ ጌሳማ ከአራተኛ ፎቅ ለመውደቅ የተንጠለጠለ የ4 አመት ህፃንን በሚያስገርም ፍጥነት ወደ ህንፃው ተንጠላሎ በመውጣትአድኗል። ከትላንት ጀምሮ ይህ በጎ ምግባሩ በአለም ዙሪያ በቴሌቭዥንና ሬድዮ ዘገባዎች እንዲሁም በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን በሰፊው እየተሰራጨ ነው።የፈረንሳዩ መሪ ኢማኑኤል ማርኮን ማማዱ ጌሳማ ለፈፀመው ጀብዱ የፈረንሳይ ዜግነትነት ሰጥተውታል።
የቪኦኤ የባምባራ ዝግጅት ክፍል ወጣቱን አነጋግሮት ነበር፤ወደ አማርኛ መልሰን አቅርበንላችኃል።