ፈረንሳይ በጣለው ዝናብ 1ሺህ 5መቶ ቤተሰቦች ተፈናቀሉ

Your browser doesn’t support HTML5

ፈረንሳይ ውስጥ ባለማቋረጥ በጣለው ዝናብ ምክንያት፣ ፓሪስ ውስጥ የሰኒ ወንዝ ከልኩ በላይ አራት ሜትር ከፍታ ሞልቶ ጎርፍ ማስከተሉ ተነገረ። በጎርፉ ምክንያትም ወደ 1ሺህ 5መቶ ቤተሰቦች መፈናቀላቸውና በአካባቢው ከሚገኙ ከ240 በላይ ከተሞችም መጥለቅለቃቸው ታውቋል። የተጠራቀመው ውኃ ከፍታ 5.4ሜትር እንደሆ ነው የተገለጸው።