“የተስፋና የእምነት ምዕራፍ እሆናለሁ” አዲሱ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት
Your browser doesn’t support HTML5
የተመራጩ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የተስፋና የእምነት ምዕራፍ መሆን እንደሚፈልጉ አስታውቀዋል፡፡
ሪፖርተራችን ሉዊስ ራሚሬዝ ከፓሪስ ያጠናቀረውን ዘገባ ሄኖክ ሰማእግዜር ያቀርበዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5