የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ህግ የማስከበሩ ተግባር ከተጠናቀቀ በኋላ በዲፕሎማሲው መስክ በተከናወነው ሥራ አመርቂ ውጤት ተገኝቷል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጸ። ሰብዓዊ መብት መፍታት መጀመሩንም የሚኒስትሩ ቃል አቀባይ አስታውቀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5