የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኤርትራው መሪ በዚህ ሳምንት ያደረጉት የሥራ ጉብኝት ሁለቱ አገሮች በተለያዩ መስኮች ለሚያደርጓቸው ትብብሮች የግንኙነት መድረኮችን እንደሚፈጥር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለ አቀባይ ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ከዘጠኝ መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሃገራቸው መመለሳቸውንም አስታወቁ።