የተከዜ ድልድይ በዝናብ ምክንያት ጉዳት ደረሰበት

Your browser doesn’t support HTML5

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የተከዜ ድልድይ እየጣለ ባለው ዝናብ ምክንያት ጉዳት ደረሰበት፡፡ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ግንኙነታቸውን ድልድዩ ላይ ያደረጉ ከ40ሺህ በላይ ሰዎች በጉዳቱ ተጎድተዋል እየተባለ ነው፡፡