የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጠ

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል የትግራይ የአየር ክልል ለማንኛውም አየር አገልግሎት በረራ ዝግ መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ።