ፊቼ ጫምባላላ በሐዋሳ እየተከበረ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የሲዳማ የዘመን መለወጫ - ፊቼ ጫምባላላ ክብረ በዓል፥ በዛሬው ዕለት፣ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መቀመጫ በኾነችው በሐዋሳ ከተማ በሚገኙ ሶሮሳ ጉዱማሌ ሰንጎ ተከብሯል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።