ሁለት የኢትዮጵያ ፊልሞች ለፓን አፍሪካ የፊልም ሽልማት እጩ ሆኑ
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈው ዓመት ለተመልካች እይታ የቀረበው “ፍሬ” የተሰኘው በወጥ በአጭር ፊልም ዘርፎች ደግሞ “ግርታ” የተሰኘው ፊልም በፓን አፍሪካ የፊልም ፌስቲቫል እጩ ሆነው ተመረጡ። “ፍሬ” የተሰኘው ፊልም አዘጋጅና ደራሲ እንዲሁም ዋና ገፀ-ባሕሪያቱን ወክለው የሚጫወቱትን ሁለት ተዋንያን አወያይተናል። እንዲሁም በአጭር ፊልም ዘርፎች የተመረጠውን “ግርታ” የተሰኘውን ፊልም ደራሲና አዘጋጅ የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ጋዜጠኛውን ማንተጋፍቶት ስለሺንም አነጋግረናል።