ፈተና እንዳይቀመጥ በመከልከሉ ህይወቱ ማለፉ የተገለጸው የዩኒቨርስቲ ተማሪው ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

ፈተና እንዳይቀመጥ በመከልከሉ ህይወቱ ያለፈውን ማየት የተሳነው የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ጉዳይ መንግሥት አጣርቶ እንዲያሳውቅ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ጠየቀ።