በሞቃዲሾ በሴት ጋዜጠኞች ብቻ የተመሰረተው የራዲዮ እና የቴሌቭዥን ጣቢያ

Your browser doesn’t support HTML5

ቢላን ሚዲያ በሶማሊያ በሴቶች ብቻ የሚካሄድ የመጀመሪያ የቴሌቭዥን እና የራዲዮ ጣቢያ ነው። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሚታገዘው ቢላን ሴቶችን በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ በማትኮር ፕሮግራሞችን ያሰናዳል። የሴቶች መብቶች እንዲከበሩም ይሟገታል።

አህመድ መሀመድ አደን ከሞቃዲሾ ያጠናቀረውን ሪፖርት ቆንጅት ታየ ለዛሬ የሴቶች ዝግጅት ታቀርበዋለች።