28 አፍሪካውያን ፍልሰተኞች ትላንት ከሊብያ እሥር ቤት ተፈቱ
Your browser doesn’t support HTML5
ሃያ ስምንት አፍሪካውያን ሴት ፍልሰተኞች ትላንት ከሊብያ እሥር ቤት ሲፈቱ የአሥራ ሁለት ዓመት ዕድሜ ህፃናትም ይገኙበታል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5