በሆቴሎች ገበያ ማጣት ምከንያት ጦማቸውን የሚያደሩ የጎዳና ተዳዳሪዎችን የመመገብ ጥረት በተምሳሌት ኪችን

Your browser doesn’t support HTML5

ተምሳሌት ኪችን ሙሉ ለሙሉ በሴቶች የሚመራ እና የሚያገኘውን ትርፍ በሙሉ ሴቶችን ለማስተማር እና በንግድ እራሳቸውን እንዲችሉ ለማቋቋም የሚጠቀም ከ5 ዓመት በፊት የተመሰረተ ሬስቶራንት ነው፡፡ አሁን ላይ ኑሯቸውን በጎዳና ላይ ላደረጉ ችግረኞች ምግብ የማብላት ፕሮግራም ጀምሯል፡፡ ከተምሳሌት ኪችን መስራቾች መሃከል አንዷ የሆነችውን ሳምራዊት ጴጥሮስን ከአሜሪካን ድምጽ ጋር ቆይታ አድርጋ ነበር፡፡