“ህገ መንግሥትና ህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ሥርዓትን ማዳን" ጉባዔ በመቀሌ
Your browser doesn’t support HTML5
“ህገ መንግሥትና ህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ሥርዓትን ማዳን" በሚል መሪ ቃል በመቀሌ ከተማ ሃገራዊ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ከ700 በላይ ተሳታፊዎች ከመላው የኢትዮጵያ ክልሎች ታድመዋል፡፡
ከ50 በላይ ፌዴራሊስት የተባሉ ፓርቲዎች እንዲሁም ምሁራን፣ የሀገር ሽማግሌዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡