ባዕድ ነገር ከማር፣ ከቅቤና ከጠጅ ጋር ቀላቅለው የሚሸጡ ተያዙ

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች ባዕድ ነገር ከማር፣ከቅቤ እና ከጠጅ ጋር ቀላቅለው የሚሸጡ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለዋል ። በዚህ ወንጀል የተጠረጠሩ 72 ግለሰቦች ታህሳስ 25/2012ዓ.ም ነው በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ውለዋል ።