ድምጽ የእነዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ኦገስት 03, 2021 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በእነዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ከተመለከቱት 62 ተጠርጣሪዎች መካከል 19ኙ ክሳቸው በጽሑፍ እንደደረሳቸው ታወቀ። የክሱ ዝርዝር በንባብ አልተሰማም። ፍርድ ቤቱ ቀጠሮ ሰጥቷል።