በተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት - ኤፍኤኦ በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ዘመናዊና ምርታማ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ይገኛል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ኤፍኤኦ በኢትዮጵያ ግብርና ውስጥ
ግብርና በኢትዮጵያ
በተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት - ኤፍኤኦ በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ዘመናዊና ምርታማ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ይገኛል፡፡በተጨማሪም ኢትዮጵያ የምግብ አቅርቦትና ዋስትናን እንድታረጋግጥ ለማስቻል ለሚከናውኑ ተግባራትም ጠንካራ ድጋፍ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡
በተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት - ኤፍኤኦ
በተለይ ዘላቂ የመሬት አጠቃቀምና የጎርፍ አደጋዎችን ለመቀነስ በሚካሄዱ ሥራዎች ውስጥም በኤፍኤኦ በኢትዮጵያ ፅህፈት ቤት እየተሣተፈ እንደሚገኝ ተዘግቧል፡፡
የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡