ድምጽ ፌክ ኒውስ - የፈጠራ ወሬ፡- ምንጩ፣ መገለጫው፣ መዘዙ፣ ማርከሻው... ኦገስት 18, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 የፈጠራ ወሬ ወይም FAKE NEWS አንባቢን ወይም አድማጭን ለማታለል ወይም ትክክለኛ መረጃ እንዳያገኝ ሆን ተብሎ የሚሠራጭ አሳሳችና የሃሰት ዜና ነው። የባለሙያ ትንታኔ ይዘናል።