የኢዜማ መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ/ኢዜማ/ ገዥው ፓርቲ ከሕግ አግባብ ውጭ የሕዝብ ተቀባይነትን ለማግኘት ያደርገዋል ያለውን ሩጫ በአስቸኳይ እንዲያቆም ጠየቀ።
Your browser doesn’t support HTML5