የኢዜማ መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ብልፅግና ፓርቲ የምርጫውን ታዓማኒነትና ፍትኃዊነት የሚያደናቅፉ ተግባራት የሚያከናውን ከሆነ በግልፅ ከመኮነንና ተጠያቂ ከማድረግ ወደኋላ እንደማይል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ /ኢዜማ/ አስታወቀ። መጭው ምርጫ የተሳካ ለማደርግም ለተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጥሪ አቀረበ።