ድምጽ የኢዜማ መግለጫ ዲሴምበር 13, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 መጭው ምርጫ “የህዝብ ወኪል በትክክል ማን እንደሆነ የሚያሳውቅ ይሆናል” ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ /ኢዜማ/ አስታውቋል። ለምርጫው እየተዘጋጀ መሆኑንም ገልጿል። “የሀገሪቱ አለመረጋጋትም እየረገበ ነው” ብለዋል የፓርቲው ሊቀመንበር።