ኢዜማ
Your browser doesn’t support HTML5
ዓለማቀፉ ህብረተሰብ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመመስረት የሚከናወኑትን ተግባራት በቅርበት እንዲከታተልና አውንታዊ ሚናም እንዲጫዎት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ጠየቀ፡፡
ቀጣዩ ሀገርቀፍ ምርጫ የሚካሄድ ከሆኑ መንግስት የሂደቱን ሰላምና ፀጥታ ማረጋገጥ እንዳለበትም አሳሰበ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5