ኢዜማ ጠርቶት የነበረው ጋዜጣዊ ጉባኤ ሳይካሄድ ቀረ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ/ኢዜማ/ ሊሰጠው የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ ፖሊስ እንዳይካሄድ አገደ። ፓርቲው ዕገዳው የተፈፀመው የመግለጫው ይዘት ይፋ እንዳይደረግ በመፍራት እንደሆነ እንደሚያምን እንጂ ህግ እንዳልተላለፈ አስታወቀ። ከፖሊስ ምላሽ አልተገኘም።
Your browser doesn’t support HTML5