ድምጽ ኢዜማ በወቅታዊ ጉዳይ ጥሪ አቀረበ ኦክቶበር 07, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በሀገር ሰላምና መረጋጋት ላይ አደጋ ሊጥሉ የሚችሉ ቅስቀሳዎችን መንግሥት በንቃት እየተከታተለ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ።