ኢዜማ በአመራር አባሉ ግድያ መንግሥትን ከሰሰ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በቢሾፍቱ ከተማ የኢዜማ መዋቅር ሊቀመንበር የነበሩት ሰው ግድያ የፖለቲካ ግድያ ነው ሲል ፓርቲው መንግሥትን ከሰሰ። የክልሉ የኮሙዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ኃላፊ ግድያው በግል ጥል የተፈጸመ እንጂ የፖለቲካ ምክንያት የለውም ሲሉ የፖሊስን መረጃ በመጥቀስ አስተባበሉ።