ኢዜማ የአመራር አባሉ መገደሉን ገለፀ
Your browser doesn’t support HTML5
አንድ የአመራር አባሉ ቢሾፍቱ ከተማ ውስጥ መገደላቸውን የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ገለፀ።
የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በግድያው ላይ ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጥቧል።
Your browser doesn’t support HTML5