ድምጽ የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ ኮቪድ-19ን ለመመከት ኦገስት 31, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በምሥራቅ አፍሪካ በየነ መንግሥታት የልማት ባለሥልጣን (ኢጋድ) አካባቢ ኮቪድ-19ን ለመመከት የሚደረገውን ትግል ለማገዝ የአውሮፓ ህብረት የተለያዩ የህክምና መሳሪዎችን እና ቁሳቁሶችን ለገሰ።