የ“ኢትዮጵያ አለች፣ ነበረች ትቀጥላለች” ሰልፍ በዋሽንግተን!

Your browser doesn’t support HTML5

“ ኢትዮጵያ ነበረች አለች ትቀጠላለች” በሚል መሪ መፈክር የዲሲና አካባቢው አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እና ዓለም አቀፍ ዳያስፖራ በተግባር ምክር ቤት፣ ያዘጋጁት ሰልፍ፣ በዛሬው እለት በዋሽግተን ዲሲ እየተካሄደው መሆኑን አዘጋጆቹ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡