በግዙፉ የቦይንግ ኩባንያ ውስጥ በአመራርነት ቦታ ላይ ከሚገኙ ሦስት ኢትዮጵያውያን ጋር የተደረገ ውይይት

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ድምፅ ጋቢና ቪኦኤ የተሰኘው የወጣቶች ፕሮግራም ዝግጅት በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ተዟዙሮ ከኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች ጋር ተወያይቷል።አንዱ ውይይት በሲያትል ከተማ በቴክኖሎጂ ዙሪያ የተደረገ ነው።ፕሮግራሙን ያዘጋጀችውና ውይይቱን ያካሄደችው ጽዮን ግርማ ነች።የውይይቱን ሙሉ ክፍል ከቪዲዮው ላይ ታገኙታላችሁ።