የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ለዲፕሎማቶች ያደረጉት ገለፃ

  • እስክንድር ፍሬው

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ

ኢትዮጵያ “ሰላማዊ ነች፤ ተቋማቷም ሥራቸውን ያለምንም ችግር እያከናወኑ ናቸው” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ለውጭ ሃገሮች ዲፕሎማቶች ተናግረዋል።

ኢትዮጵያ “ሰላማዊ ነች፤ ተቋማቷም ሥራቸውን ያለምንም ችግር እያከናወኑ ናቸው” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ለውጭ ሃገሮች ዲፕሎማቶች ተናግረዋል።

የአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አሿሿምም “በጣም በተሳለጠ ሁኔታ እየተካሄደ” መሆኑን ዶ/ር ወርቅነህ ጠቁመዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ባደረጉት ገለፃ ላይ የተገኙ ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ የሆነ አምባሣደሮች እና ዲፕሎማቶች ግን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለመፍትኄ እርምጃዎች እንቅፋት እንዳይሆንና ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እንዳይጣሱ ሥጋታቸውን ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ለዲፕሎማቶች ያደረጉት ገለፃ