ወጣት የቴክኖሎጂ ባለሞያዎች በሲያትል (ክፍል አንድ)

Your browser doesn’t support HTML5

ጋቢና ቪኦኤ - የጋቢና ጉዞ በሚል ላዘጋጀው ፕሮግራም በሲያትል በግዙፎቹ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በጎግል፣ ቦይንግ፣ አማዞን፣ በኢንሹራንስ ኩባንያና በሌሎች ድርጅቶች ውስጥ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ከሚሠሩ ወጣቶች ጋር ተወያይቷል። ወጣቶቹ ስለ ሕይወትና የሥራ ልምዳቸው አካፍለውናል። የውይይቱ አዘጋጅና አቅራቢ ጽዮን ግርማ ናት። (ክፍል ሁለቱን እዚሁ ገፅ ላይ ታገኙታላችሁ)