ኢትዮጵያዊያን ከመሪያቸው ጋር ለመወያየት በዲሲ ስብሰባ ማዕከል ሲጠባበቁ

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ማለዳ በዋሽንግተን ዲሲ የስብሰባ ማዕከል ተሰልፈው ወደ አዳራሽ ለመግባት ሲጠባበቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በውጭ ከሚኖሩ ወገኖቻቸው ጋር በኢትዮጵያ መንግሥትና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን መካከል መቀራረብና መተባበር እንዲኖር ያለመ ውይይት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።