ጋቢና ቪኦኤ በመንገድ ላይ - በትላንታ (ክፍል ሁለት)

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ድምፅ የወጣቶች ፕሮግራም ጋቢና ቪኦኤ በመንገድ ላይ በሚል ላዘጋጀው ፕሮግራም በአራት የአሜሪካ ከተሞች በመዘዋወር ከወጣቶች ጋር ተወያይቷል። የመጀመሪያው ውይይት በአትላንታ ከተማ የተካሄደ ሲሆን ውይይቱን ያዘጋጀችውና ያወያየችው ጽዮን ግርማ ናት። ይህ የውይይቱ ሁለተኛና የመጨረሻ ክፍል ነው።