በህወሓት ቁጥጥር ሥር የነበሩ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በሰቆጣ

Your browser doesn’t support HTML5

በህወሓት ቁጥጥር ሥር ነበሩ የተባሉ ከአንድ ሽህ አንድ መቶ በላይ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ወደ አማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን መግባታቸውን የዞኑ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ አስታውቋል፡፡