ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ በፈረንሳይ
Your browser doesn’t support HTML5
ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር፣ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ የሀገራቱ መሪዎች ከውይይታቸው በኋላ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5