ኢትዮጵያ እና ኩባ

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ከኩባው ፕሬዚዳንት ራውል ካስትሮ ጋር ሲገናኙ፣ ሁለቱ ፕሬዚዳንቶች፣ ሀገራዊ እና ዓለምቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ፣ በጋራ ተጠቃሚነት ላይ በፖለቲካ እና በሌሎች ዘርፎች ላይም ተወያይተዋል፡፡