የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማሊያ መሪዎች በጎንደር
Your browser doesn’t support HTML5
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ ዐብዱላሂ ሞሐመድ(ፋርማጆ) ጎንደር ከተማ ሲገቡ፣ ጠ/ር አብይ አሕመድ፣ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
Your browser doesn’t support HTML5