የጠቅላይ ሚኒስትሩ መዝመትና በዙሪያው ያሉ ንግግሮች

Your browser doesn’t support HTML5

ገዥው ብልፅግና ፓርቲ ትላንት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ አካሂዶ የአመርራ አባላቱ ወደ ጦር ግንባር እንዲዘምቱ አጠቃላይ ውሳኔ አስተላልፎ ነበር። ውሳኔውን ተከትሎም ሰኞ ኅዳር 13/2014 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ወደ ጦር ግንባር እንደሚዘምቱ ባወጡት ጹሑፍ አሳወቁ። ዛሬ ጦር ግንባር መገኘታቸው ተነግሯል። በሌላ በኩል የህወሃት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ ዛሬ ባወጡት ትዊት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ወደ ግንባር የመዝመት ውሳኔ አጣጥለዋል።/ዘገባውን ያዳምጡ/