ድምጽ ጠ/ሚ ዐቢይ በምርጫው ዙሪያ ውይይት አካሄዱ ዲሴምበር 02, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ እንዲራዘም በፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰነዘሩ ጥያቄዎች ህዝብን የሚያደናግር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡