ተከሳሾቹ፥ “በማታለልና እንዲሁም በሌላ ሰዉ ጥቅምና የስራ አመራር ላይ ከባድ ጉዳት ማድረስ፤” በሚሉ ወንጀሎች ነው አቃቤ ኅግ ክሱን የመሠረተባቸው።
Your browser doesn’t support HTML5
አቃቤ ኅግ የኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር አመራሮችን በማታለል ጥፋት ወነጀለ
የፌዴራል አቃቤ ሕግ በጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚደንት፣ ዋና ጸሐፊና፣ የአስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ሃላፊ ላይ ክስ መሰረተ።
ተከሳሾቹ፥ “በማታለልና እንዲሁም በሌላ ሰዉ ጥቅምና የስራ አመራር ላይ ከባድ ጉዳት ማድረስ፤” በሚሉ ወንጀሎች ነው አቃቤ ኅግ ክሱን የመሠረተባቸው።
ለዝርዝሩ ዘገባውን ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አቃቤ ኅግ የኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር አመራሮችን በማታለል ጥፋት ወነጀለ