"የሀገር ሰላም እና ደኅንነት ከሁሉም ነገር ይበልጣል” ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

Your browser doesn’t support HTML5

“የሀገር ሰላም እና ደኅንነት ከሁሉም ነገር ይበልጣል” ብለዋል የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ። በጋራ ጉዳዮች ላይ አንድነት እና ብሄራዊ መግባባት መፍጠር እንደሚያስፈልግም ፕሬዚዳንቷ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በተከበረው 14ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ላይ ባደረጉት ንግግር አሳስበዋል።