“ሊጋባው በየነ” ማነው

Your browser doesn’t support HTML5

“እንደኮራ ሔደ እንደተጀነነ ጠጅ ጠጣ ሲሉት ውሃ እየለመነ ሊጋባው በየነ” “ሊጋባው በየነ” ማነው የሚል ጥያቄን አንስቶ ሱራፌል ሽፈራው ( @djphatsu )ድምፃዊው ግዛቸው ተክለማርያም አነጋግሯል። #GabinaVOA #VOAAmharic #EthiopianMusic #Ethiopianmusic2018 #djphatsu