በሳዑዲ አረቢያ እሥር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አቤቱታ

Your browser doesn’t support HTML5

ከኮሮናቫይረስ ሥጋት ጋር በተያያዘ በሳዑዲ አረቢያ እሥር ቤቶች ውስጥ በአንድ ላይ ተፋፍገው የተቀመጡ ኢትዮጵያዊያን የሚገኙበት ሁኔታ አስከፊ መሆኑን ገልፀው ወደ ሃገራቸው መመለስ እንደሚፈልጉ ይናገራሉ።