የሶማሊያ ፑንትላንድ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ቁጥር መጨመሩን ተናገሩ

Your browser doesn’t support HTML5

ወደ ክልላችን የሚፈልሱት ኢትዮጵያውያን ቁጥር በእጅጉ ጨምሩዋል ይላሉ ፑንትላንድ ያሉ የሶማሊያ ባለሥልጣናት።