ወደ ክልላችን የሚፈልሱት ኢትዮጵያውያን ቁጥር በእጅጉ ጨምሩዋል ይላሉ ፑንትላንድ ያሉ የሶማሊያ ባለሥልጣናት።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ወደ ክልላችን የሚፈልሱት ኢትዮጵያውያን ቁጥር በእጅጉ ጨምሩዋል ይላሉ ፑንትላንድ ያሉ የሶማሊያ ባለሥልጣናት።
የቪኦኤዋ የሶማሊኛ አገልግሎት ዘጋቢ ፋዱሞ ያሲን ጃማ ዛሬ ቦሳሶ ከተማ ኢትዮጵያውያኑ የሚኖሩባቸውን መንደሮች ተዘዋውራ ጎብኝታ ያጠናቀረችውን ዘገባ ቆንጂት ታየ ታቀርባለች።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የሶማሊያ ፑንትላንድ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ቁጥር መጨመሩን ተናገሩ
Your browser doesn’t support HTML5
የሶማሊያ ፑንትላንድ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ቁጥር መጨመሩን ተናገሩ