ኢትዮጵያውያን ከአደንዛዥ ዕፅ ጋር በተያያዘ በኬንያ ታሰሩ

Your browser doesn’t support HTML5

ወደ ኬንያ ሕጋዊ ባልሆን መንገድ መግባታቸው የተነገረ አሥራ ሦስት ኢትዮጵያዊያን በኬንያዋ ክርኛጋ ግዛት ከአደንዛዥ ዕፅ ጋር ተይዘዋል ሲል የሃገሪቱ ፖሊስ አስታውቋል።