የመገናኛ ብዙኃን ዐዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ በመብት ተሟጋቾችና ሞያ ማኅበራት ተቃውሞ ገጠመው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ዐዋጅ ቁጥር 1238/2013ን ለማሻሻል ከሁለት ሣምንታት በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ ዐዋጅ ፣ በሥራ ላይ የሚገኘው የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ጥበቃ የሚሰጣችውን ነጻነቶች የሚገድብና የሚዲያ ተቆጣጣሪውን አካል በአስፈፃሚው አካል ተፅዕኖ ውስጥ የሚከት ነው ሲሉ 14 የሰብአዊ መብት ድርጅቶችና የጋዜጠኞች የሞያ ማኅበራት ተቃውሞ አቀረቡ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።